አማርኛ (Amharic)
Georgia Retina PC የፌደራል ሲቪል መብቶችን መብት የሚያከብር ሲሆን በዘር፣ በቆዳ በቀለም ፣በዘር ሃረግ፣ በኣካል ብቃት፣ ወይም በጾታ መድልዎ ኣይፈጽምም። Georgia Retina PC ሰዎችን በዘር፡ በቆዳ ቀለም፣ በዘር ሃረግ፣ በእድሜ፣ በኣካል ጉዳት ወይም በጾታ ማንንም ሰው ኣያገልም፤ ወይም በተለየ ሁኔታ አይመለከትም
Georgia Retina PC:
- የኣካል ጉዳት ያለባቸውን ሰዎች ከእኛ ጋር እንዲግባቡ ለማስቻል የነጻ እርዳታ እና ኣገልግሎት ይሰጣል። ይህም ማለት :
- ብቃት ያላቸው የምልከት ቛንቛ ተርጓሚዎች
- በተለያዩ መልኮች የተዘጋጁ የጽሁፍ መረጃዎች (ተልቅ ያሉ የህትመት ጽሁፎች፡ ኦዲዮ፡ በቀላሉ መገኘት የሚችሉ የኤሌክትሮኒክ ፎርማቶች፣ ሌሎች ፎርማቶች)
- የመጀመሪያ ቋንቋቸው እንግሊዘኛ ላልሆነ ነጻ የትርጉም ኣገልግሎቶች ይሰጣል፤ ይህም ማለት:
- ብቃት ያላቸው ተርጓሚዎች
- በሌሎች ቋንቋዎች የተዘጋጁ መረጃዎች
ይህንን ኣገልግሎት የሚፈልጉ ከሆነ ወደ ሚከተለ ኣድራሻ ይጠይቁ Office Manager Georgia Retina PC እነዚህን ኣገልግሎቶችን ማግኘት ተከልክያለው ወይም በተለያየ ምክኒያት ማለትም በዘሬ፡ በቆዳ ቀለሜ፣ በዘር ሃረግ፣ በእድሜ፣ ኣካል ጉዳተኛ ስለሆንኩ፣ ወይም በጾታዬ ምክኒያት መድልዎ ደርሶብኛል የሚል ኣመለካከት ካልዎት ያልዎትን ቅሬታ ወደሚከተለው ኣድራሻ ይላኩ Administrator, 1100 Johnson Ferry Rd, #593, Atlanta GA 30342, 404-255-9097. ያልዎትን ቅሬታ በኣካል ወይም በደብዳቤ፣ በፋክስ ወይም በኢ-ሜይል ማቅረብ ይችላሉ። ቅሬታዎን በጽሁፍ ማቅረብን በሚመለከት እርዳታ ቢያስፈልግዎት Office Manager እገዛ ማግኘት ይችላሉ።
የሲቪል መብቶችን ጥሰት ተፈጽሞብኛል ብለው በጽሁፍ ወደ U.S. Department of Health and Human Services, Office for Civil Rights (ዩ ኤስ ዲፓርትመንት ኦፍ ሄልዝ ኤንድ ሂዩማን ሰርቪስስ)፣ Office for Civil Rights (ኦፊስ ፎር ሲቪል ራይትስ)፣ በኤሌክትሮኒካዊ መንገድ ወደ Office for Civil Rights Complaint Portal በሚከተለው አድራሻ ኣቤቱታ ማቅረብ ወይም ማመልከት ይችላሉ፡https://ocrportal.hhs.gov/ocr/portal/lobby.jsf ወይም በደብዳቤ ወይም በስልክ ወደሚከተለው ኣድራሻ ኣቤቱታዎን ማቅረብ ይችላሉ:
U.S. Department of Health and Human Services
200 Independence Avenue, SW
Room 509F, HHH Building
Washington, D.C. 20201
1-800-868-1019, 800-537-7697 (መስማት ለተሳናቸው)
ክስ ማቅረቢያ ፎርሞችን በሚከተለው ድህረ-ገጽ ላይ ማግኘት ይችላሉ http://www.hhs.gov/ocr/office/file/index.html.